የክፍት ሰዓት
- ሰኞ–ዓርብ
- 08:00 – 18:00
- ቅዳሜ
- 08:00 – 13:00
- እሁድ
- ድንገተኛ ብቻ
ላብራቶሪ ናሙና ጠዋት እስከ 11:00 ይወሰዳል።
+251 11 551 8840ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
የኢንሹራንስ ካርድ ትቀበላላችሁ?
ከናይል፣ ኒያላ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ጋር ውል አለን። ካርድዎን ይዘው ይምጡ።
ያለ ቀጠሮ መምጣት ይቻላል?
ይቻላል፣ ግን በቴሌግራም የተያዘ ቀጠሮ ቅድሚያ ያገኛል።
የላብ ውጤት መቼ ይደርሳል?
አብዛኞቹ በተመሳሳይ ቀን፣ የተቀሩት በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ይላካሉ።
ቀጠሮ በቴሌግራም
ስም፣ ስልክ፣ የሚፈልጉት አገልግሎት እና ተመራጭ ቀን ይላኩ።