አድራሻው ስህተት ቢሆን ወይም ተቀባዩ ባይገኝ?
አሽከርካሪው ሁለት ጊዜ ይደውላል፤ ካልተሳካ ጥቅሉ ወደ ቦሌ መጋዘን ተመልሶ ለሦስት ቀን ይቀመጣል። ዳግም ማድረስ በአዲስ አበባ ውስጥ ነፃ ነው።
በበዓል ወቅት መቼ ማዘዝ አለብኝ?
ለገናና ለፋሲካ ቢያንስ አምስት ቀን ቀድመው። የበግና የትኩስ ምግብ ትዕዛዝ የበዓሉ ዋዜማ ጠዋት ይደርሳል።
በዝርዝሩ ውስጥ የሌለ ከተማስ?
ይጠይቁን። በአውቶቡስ መስመር ወደ አብዛኞቹ የክልል ከተሞች እናደርሳለን፤ ጊዜውንና ክፍያውን አስቀድመን እናሳውቅዎታለን።
ስጦታ ይላኩ
ጥቅሉን፣ የተቀባይ ስም/ስልክ እና ከተማ ይላኩ።