የበር እና የቦክስ ኦፊስ ሰዓት
- ቦክስ ኦፊስ (ሰኞ–ዓርብ)
- 10:00 – 18:00
- የትዕይንት ቀን — በሮች
- 17:00
- የመጀመሪያ አርቲስት
- 19:00
- መዝጊያ
- 01:00
ቪአይፒ ትኬት ካለዎት ከ16:30 ጀምሮ መግባት ይችላሉ።
+251 91 778 9900ስለ ዝግጅቱ
ትኬት እንዴት እገዛለሁ?
በቴሌግራም ያዝዙ — በቴሌብር ከከፈሉ በኋላ QR ኮድ ይላካል።
የዕድሜ ገደብ አለ?
ከ18 ዓመት በላይ — መታወቂያ በበሩ ላይ ይጠየቃል።
ትኬት ተመላሽ ይደረጋል?
ዝግጅቱ ከተሰረዘ ሙሉ ተመላሽ፤ በሌላ ምክንያት ወደ ሌላ ሰው ማስተላለፍ ይቻላል።
ትኬት ይግዙ
የትኬት አይነት እና ብዛት ይላኩ።