ተመለስ

ፋርማሲ

የሐኪም ትዕዛዝ

ትዕዛዝዎን እንዴት እንደሚሞላ

ፎቶ ይላኩ፣ መኖሩን እናረጋግጣለን፣ ፋርማሲስቱ ያዘጋጃል — ወስደው ይሂዱ ወይም እናደርስልዎታለን።

ትዕዛዝ ይላኩ
የሐኪም ትዕዛዝ መቀበያ
ተመሳሳይ መድኃኒት በየወሩ የምወስድ ከሆነስ?

ትዕዛዝዎን በመዝገባችን እንይዛለን፤ «ድጋሚ» ብለው ብቻ ቢልኩልን እናዘጋጃለን። ወረቀቱ ጊዜው ሲያልፍ ግን አዲስ ትዕዛዝ ያስፈልጋል።

ሁሉንም መድኃኒት ያለ ወረቀት መግዛት ይቻላል?

አይቻልም። አንቲባዮቲኮች እና ቁጥጥር የሚደረግባቸው መድኃኒቶች የሐኪም ትዕዛዝ ይጠይቃሉ — ይህ የባለስልጣኑ መመሪያ ነው።

ስለ አጠቃቀሙ ማብራሪያ ማግኘት እችላለሁ?

አዎ። ፋርማሲስቱ መጠኑን፣ ሰዓቱን እና ከምግብ ጋር ወይም ሳይኖር መወሰዱን በአማርኛ ያብራራል። ጥያቄ ካለዎት በቴሌግራምም መጠየቅ ይችላሉ።

ድጋሚ ማዘዝ

የሐኪም ትዕዛዝዎን ይላኩልን

የወረቀቱን ፎቶ በቴሌግራም ይላኩ — በ30 ደቂቃ ውስጥ መኖሩን፣ ዋጋውን እና መቼ እንደሚደርስ እንመልሳለን።

በቴሌግራም ያናግሩን

የሚፈልጉትን መድኃኒት ወይም አገልግሎት ይላኩ — እንመልሳለን።

ቴሌግራም ክፈት