ተመለስ

ትምህርት ቤት / አስተማሪ

ስለ እኛ

መምህር የማይቀያየርበት ትምህርት ቤት

በአያት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ። አብዛኞቹ መምህሮቻችን ከአምስት ዓመት በላይ ከእኛ ጋር ናቸው — ልጆችም ከዓመት ዓመት አንድ ፊት ያገኛሉ።

መምህራንን ይተዋወቁ
የትምህርት ቤቱ ቤተ መጻሕፍት

ወላጆች የሚያወዳድሩት

81%
ወደ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተመራቂዎችየ2016 ዓ.ም ምሩቃን
96%
የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ማለፊያ
1 : 22
መምህር ለተማሪበአንደኛ ደረጃ 1:18
480
ተማሪዎች

መምህራን

  • አቶ ተመስገን ዓለሙ

    ዳይሬክተር

    የ20 ዓመት የትምህርት አመራር ልምድ።

  • ወ/ሮ ሰናይት ካሳ

    የእንግሊዝኛ ክፍል ኃላፊ

  • አቶ ኤልያስ ወርቁ

    የሂሳብ መምህር

ወላጆች

  • ልጄ እንግሊዝኛው በፍጥነት ተሻሻለ።
    አልማዝ ታደሰአያት
  • መምህራኑ ትኩረት ይሰጣሉ።
    ገብረ መስቀል

ምዝገባ

የ2017 ዓ.ም ምዝገባ ተከፍቷል

ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው — ጉብኝት ያስይዙ ወይም ሰነዶችን ይላኩ።

ምዝገባ በቴሌግራም

የልጅዎ ስም እና ፕሮግራም ይላኩ።

ቴሌግራም ክፈት