ቫውቸሩ መቼ ያበቃል?
ከተገዛበት ቀን ጀምሮ አንድ ዓመት። ካለቀ ደግሞ ደውለው ይንገሩን — አብዛኛውን ጊዜ እናራዝማለን።
ከውጭ አገር ሆኜ መግዛት እችላለሁ?
አዎ። በካርድ ወይም በባንክ ዝውውር ይክፈሉ፤ ቫውቸሩ በተቀባዩ ቴሌግራም ወይም ስልክ ቁጥር ይደርሳል።
ቀጠሮ በቴሌግራም
የሚፈልጉትን ሕክምና፣ ቀኑን እና ሰዓቱን ይላኩ — በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ እናረጋግጣለን። ቴራፒስት መምረጥ ከፈለጉ ስሙን ይጻፉ።