ሆቴል — ቅርስ
ቦሌ አየር መንገድ መንገድ፣ አዲስ አበባ
+251 11 667 2200
መቀበያ 24 ሰዓት
አዎ — ነጻ ሺትል በቀጠሮ፣ በቴሌግራም የበረራ ሰዓትዎን ይላኩ።
በጥሬ ገንዘብ፣ በቴሌብር ወይም በካርድ። ለቡድን ቅድመ ክፍያ ያስፈልጋል።
እስከ 16:00 በ50% የክፍል ዋጋ፣ በዕለቱ ቦታ ካለ።
ቀን እና የክፍል አይነት ይላኩ — በፍጥነት እንመልሳለን።