ተመለስ

ስራ ሰሌዳ · Jobs

ለቀጣሪዎች

ክፍት ቦታዎን ያስተዋውቁ

የስራ መግለጫ ይላኩ — በ24 ሰዓት ውስጥ በሰሌዳው ላይ ይወጣል፣ የተጣሩ እጩዎችም ይደርስዎታል።

ቦታ ያስተዋውቁ
የቅጥር ስብሰባ
ማስታወቂያ ማውጣት ስንት ያስከፍላል?

መደበኛ ማስታወቂያ 1,500 ብር ለ30 ቀን ነው። ማጣራት እና አጭር ዝርዝር ለብቻቸው ይከፈላሉ።

እጩዎችን በስንት ጊዜ አገኛለሁ?

ለሆስፒታሊቲና ችርቻሮ በ48 ሰዓት ውስጥ፤ ለቴክኒክና ፋይናንስ ቦታዎች ከአንድ እስከ ሁለት ሳምንት።

የተቀጠረው ሰው ቢለቅስ?

በመጀመሪያዎቹ 60 ቀናት ውስጥ ከለቀቀ ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንደግመዋለን።

ማመልከቻ

ዛሬ ያመልክቱ — ነፃ ነው

የስራውን ርዕስ፣ ስምዎን እና ስልክዎን በቴሌግራም ይላኩ። ሲቪ ካለዎት ያያይዙ፤ ከሌለዎት እኛ እንሠራለን።

ያመልክቱ

የስራ ርዕስ እና ሲቪ / ስልክ ይላኩልን።

ቴሌግራም ማመልከት