ማስታወቂያ ማውጣት ስንት ያስከፍላል?
መደበኛ ማስታወቂያ 1,500 ብር ለ30 ቀን ነው። ማጣራት እና አጭር ዝርዝር ለብቻቸው ይከፈላሉ።
እጩዎችን በስንት ጊዜ አገኛለሁ?
ለሆስፒታሊቲና ችርቻሮ በ48 ሰዓት ውስጥ፤ ለቴክኒክና ፋይናንስ ቦታዎች ከአንድ እስከ ሁለት ሳምንት።
የተቀጠረው ሰው ቢለቅስ?
በመጀመሪያዎቹ 60 ቀናት ውስጥ ከለቀቀ ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንደግመዋለን።
ያመልክቱ
የስራ ርዕስ እና ሲቪ / ስልክ ይላኩልን።