የቢሮ ሰዓት
- ሰኞ–ዓርብ
- 09:00 – 17:00
- ቅዳሜ
- 09:00 – 13:00 (የምግብ ስርጭት)
- እሁድ
- ዝግ
የመስክ ጉብኝት ለለጋሾች ክፍት ነው — ቀድመው በቴሌግራም ያሳውቁን።
+251 11 661 2200ስለ ልገሳ
ገንዘቤ የት ይሄዳል?
ከመቶ 91 በቀጥታ ወደ ልጆች ትምህርት፣ ምግብ እና ጤና ይሄዳል።
ወርሃዊ ድጋፍ ማቋረጥ እችላለሁ?
በማንኛውም ጊዜ — በቴሌግራም አንድ መልእክት በቂ ነው።
ከውጭ ሀገር መላክ ይቻላል?
አዎ — በባንክ ማስተላለፍ ወይም በሬሚታንስ አገልግሎት። መመሪያ እንልካለን።
ይስጡ ወይም ሪፖርት ይጠይቁ
የመረጡትን ዘመቻ ይላኩ — የልገሳ መመሪያ እንልካለን።