የ2016 ዓ.ም ውጤት
- 1,240
- የተደገፉ ልጆች
- 58,000
- የተሰጡ ምግቦች
- 9%
- የአስተዳደር ወጪቀሪው በቀጥታ ወደ ፕሮግራም
ተጽዕኖአችን
በጎ ፈቃድ
ስለ ልገሳ
ገንዘቤ የት ይሄዳል?
ከመቶ 91 በቀጥታ ወደ ልጆች ትምህርት፣ ምግብ እና ጤና ይሄዳል።
ወርሃዊ ድጋፍ ማቋረጥ እችላለሁ?
በማንኛውም ጊዜ — በቴሌግራም አንድ መልእክት በቂ ነው።
ከውጭ ሀገር መላክ ይቻላል?
አዎ — በባንክ ማስተላለፍ ወይም በሬሚታንስ አገልግሎት። መመሪያ እንልካለን።
ይስጡ ወይም ሪፖርት ይጠይቁ
የመረጡትን ዘመቻ ይላኩ — የልገሳ መመሪያ እንልካለን።